መነሻ ገጽ – Copy

የተማረ ትውልድን ማፍራት አገርን ማዳን ነው !!

 

በበጎ ፈቃደኝነት ተነሳሺነት ፣ በፈረንሳይ ኗሪ በሆኑ ኢትዮጵያውያኖችና በፈረንሳይ ተወላጅ ጓደኛሞች መካከል በኢትዮጵያ ውስጥ በችግር ላይ ወድቀው ርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎችና ት/ቤቶች ፣ ያለባቸውን ችግር አብረዋቸው ለመካፈል ፣ የፈረንሳይ 1901 ዓ/ም ሕግ በሚፈቅደው መሠረት በአውሮፓውያን ቀን አቆጣጠር በ ሐምሌ 18 – 1996 ዓ/ም « Association Bourgeons » ፣ ሲነበብ ‘’ቡርዦ’’ ሲተረጎም ደግሞ ‘’ እንቡጥ’’ በሚለው ስም ማኅበሩ ተሰይሞ ተቋቋመ :: በዚህ ሕግ አንቀጽ 1901 ስር የሚተዳደሩ ማኅበሮች ምንም የመተዳደሪያ ገቢ የሌላቸው ወይም በንግድ ዓለም ተሰማርተው አትራፊ ያልሆኑ  ግብረሰናይ ማኅበሮች ናቸው ::
ስለዚህ እንቡጥ ወይም Bourgeons በዚህ ሕግ ስር የሚተዳደር በመሆኑ ፣ በመዋቅሩ ደረጃ ፣ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ወይም (NGO / Non-Governmental Organization) ያልሆነ በመሆኑ ፣ ከሌላ የውጭ ድርጅት ምንም ዓይነት ገቢ የሌለው ሲሆን ፣ የገንዘብ መዋጮ ፣ የጉልበት ፣ የዕውቀት ና የነጻ አገልግሎት ፣ ከበጎ አድራጊ አባሎቹ በሚሰጠው ልገሳ የሚተዳደር ፣ በበጎ ፍላጎት ላይ የተመሠረተ የወንድማማቾች ማኅበር  ነው ::
 

photo 2025 10 25 16.46.23
+
የዓመታት ልምድ
+
ልጆች በትምህርታቸው ይደገፋሉ
 
ብቃት እና ሥራ ያላቸው ወጣት ባለሙያዎች
photo 2025 10 25 16.47.50
 

የኛ ተልዕኮ

መንባት፣ መጻፍ፣ መቁጠር እና በተቻለ መጠን ተጨማሪ መማር። የ »ቡርጆን » አላማ ይህ ነው!

 
 
 

እንዴት መርዳት እንደሚቻል

01.

ልጅን ስፖንሰር ያድርጉ

ቀጥተኛ የትምህርት ድጋፍ ያቅርቡ

nano banana 2025 10 08t10 35 09

02.

ልገሱ

ፈንድ ስኮላርሺፕ እና ፕሮግራሞች

dons 5

03.

አባል ይሁኑ

ደጋፊ ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ

federation medico sociale fms devenir benevole 11
 

የእኛ ልዩ አቀራረብ

 

ቀጥተኛ ድጋፍ

እያንዳንዱ ልገሳ ለተቸገሩ ልጆች በቀጥታ ግልጽ በሆነ አጋርነት መድረሱን እናረጋግጣለን።

 

አጠቃላይ ግልጽነት

እያንዳንዱ ዩሮ በሃላፊነት እና በብቃት ለህጻናት ትምህርት ጥቅም ላይ መዋሉን በማረጋገጥ ተግባራችን በኢትዮጵያ በተመረጡ ባለስልጣናት እና የአካባቢ መሪዎች ቁጥጥር ስር ነው።

 

የሰው ግንኙነት

የማህበሩ አባላት ከትምህርት ቤቱ እና ከልጆች ጋር የመተማመን ግንኙነትን ለመጠበቅ እና ስለእድገታቸው ተጨባጭ ዜና ለማምጣት በየጊዜው ወደ ኢትዮጵያ ይጓዛሉ።

 

አጋሮቻችን

310654260 554199543372960 3331195092759608752 n

Les saveurs d’abyssinie

Paris

310270654 478648050952146 4968340741425100557 n

Bukris catering

Dallas – USA

 
 
 
Retour en haut