![]() |
![]() ![]() |
![]() |
![]() |
![]() |
![]() |
|||
![]() በበጎ ፈቃደኝነት
ተነሳሺነት ፣ በፈረንሳይ
ኗሪ በሆኑ ኢትዮጵያውያኖችና
በፈረንሳይ ተወላጅ
ጓደኛሞች መካከል በኢትዮጵያ
ውስጥ በችግር ላይ ወድቀው
ርዳታ ለሚያስፈልጋቸው
ተማሪዎችና ት/ቤቶች
፣ ያለባቸውን ችግር
አብረዋቸው ለመካፈል
፣ የፈረንሳይ 1901 ዓ/ም
ሕግ በሚፈቅደው መሠረት
በአውሮፓውያን ቀን
አቆጣጠር በ ሐምሌ 18 -
1996 ዓ/ም « Association Bourgeons » ፣
ሲነበብ ‘’ቡርዦ’’
ሲተረጎም ደግሞ ‘’
እንቡጥ’’ በሚለው
ስም ማኅበሩ ተሰይሞ
ተቋቋመ :: በዚህ ሕግ
አንቀጽ 1901 ስር የሚተዳደሩ
ማኅበሮች ምንም የመተዳደሪያ
ገቢ የሌላቸው ወይም
በንግድ ዓለም ተሰማርተው
አትራፊ ያልሆኑ ግብረሰናይ
ማኅበሮች ናቸው :: |
|
_____________________________________________________________________________ አጋር የእንቡጥ ማኅበር የኢትዮጵያ ምግብ ቤቶች ድረገጽ _____________________________________________________________________________ የእንቡጥ ማኅበር አድራሻ - Association BOURGEONS 27 André Tessier 94120 France | | የማኅበሩን ዓላማ ለሌላው በማስተዋወቅ እንርዳ ||የእድሳት ቀን ጥቅምት - ፬ ፳፻፲፫ ዓ/ም _____________________________________________________________________________ |