ጋዜጣ

ጋዜጣ

ዜና፦ እንቡጥ ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማህበር በይፋ ተመዘገበ

የእንቡጥ ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማህበር አርማ

እንቡጥ ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማህበር (Enbut Ethiopia Charity Association) ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የምዝገባ ምስክር ወረቀቱን ተቀብሏል። ዜናው በአዲስ ዘመን እና በዘ ኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጦች ላይ ታትሟል።

የእንቡጥ ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማህበር የምዝገባ ምስክር ወረቀትና ጋዜጦች
የምዝገባ ምስክር ወረቀቱና ጋዜጦቹ
በአዲስ አበባ የተካሄደ ስብሰባ
በአዲስ አበባ የተካሄደ ስብሰባ

ለአባላት የሚላኩ ጋዜጦች

2025

2024

2012

Scroll to Top