ጋዜጣ ጋዜጣ ዜና፦ እንቡጥ ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማህበር በይፋ ተመዘገበ እንቡጥ ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማህበር (Enbut Ethiopia Charity Association) ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የምዝገባ ምስክር ወረቀቱን ተቀብሏል። ዜናው በአዲስ ዘመን እና በዘ ኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጦች ላይ ታትሟል። የምዝገባ ምስክር ወረቀቱና ጋዜጦቹ በአዲስ አበባ የተካሄደ ስብሰባ ለአባላት የሚላኩ ጋዜጦች 2025 2024 2012