የተማረ ትውልድን ማፍራት አገርን ማዳን ነው !!

+
የዓመታት ልምድ
+
ልጆች በትምህርታቸው የተደገፉ
ብቃት እና ሥራ ያላቸው ወጣት ባለሙያዎች

እንዴት መርዳት እንደሚቻል
01.
ልጅን ስፖንሰር ማድረግ
ቀጥተኛ ለልጅ የትምህርት ድጋፍ ያቅርቡ

02.
ልገሳ አድርጉ
የተቻላችሁን በመለገስ ለአላማው አስተዋጽዎ ያርጉ

03.
አባል ይሁኑ
የድጋፍ ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ

እኛ ልዩ የሚያረገን
ቀጥተኛ ድጋፍ
እያንዳንዱ ልገሳ ለተቸገሩት ልጆች ግልጽ በሆነ አጋርነት በቀጥታ መድረሱን እናረጋግጣለን።
አጠቃላይ ግልጽነት
እያንዳንዱ ገንዘብ በሃላፊነት እና በብቃት ለህጻናት ትምህርት ጥቅም ላይ መዋሉን በማረጋገጥ ተግባራችን በኢትዮጵያ በስዊዘርላንድ እና በፈንሳይ በተመረጡ አባላት መሪዎች ቁጥጥር ስር ነው።
ሰዋዊ ግንኙነት
የማህበሩ አባላት ከትምህርት ቤቱ እና ከልጆች ጋር የመተማመን ግንኙነትን ለመጠበቅ እና ስለእድገታቸው ተጨባጭ ዜና ለማምጣት በየጊዜው ወደ ኢትዮጵያ ይጓዛሉ።
